አባልነት

የጌልማ አባል ይሁኑ እና በዞኑ ልማት ላይ ያለዎትን አስተዋጽኦ ያድርጉ

የአባልነት ጥቅሞች

የማህበረሰብ አባል

በማህበረሰብ ልማት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ

የልማት ተሳታፊ

በተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ ተሳትፎ

ዲሞክራሲያዊ መብት

የመምረጥ እና የመመረጥ ሙሉ መብት

ለአባልነት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

የጌልማን ህጎችና ደንቦችን በፍቃደኝነት መከተል

ማንኛውም ሰው ፆታ፣ ጎሳ፣ ዘር፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ ሳይለይ አባል መሆን ይችላል

እድሜው ከ16 ዓመት በላይ የሆነ ሰው አባል መሆን ይችላል

በፈቃደኝነት የአባልነት ክፍያ መክፈል የሚችል ማንኛውም ሰው አባል መሆን ይችላል

ልማት ማህበሩን በተለያየ መልክ ለመደገፍ ፈቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው አባል ሊሆን ይችላል

በማህበሩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃግብር ውስጥ መሳተፍ የሚችል ማንኛውም ሰው አባል መሆን ይችላል

Community gathering

የአባላት መብቶች

በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ የመሳተፍ፣ የመወከል እና የመምረጥ

የመመረጥ እና የመመረጥ መብት

መረጃ የማግኘት መብት

የጌልማ አባልነት የመዉሰድ መብት

ግዴታዎች

በማህበሩ የወጡና የተደነገጉ ህጎችን ለማክበር

ከአባልነት ክፍያ ዉጪ ተጨማሪ ገቢ በማስገባት የልማት ማህበሩን መደገፍ

ከሙስና እና ከሕገ ወጥ ስጦታዎችን መቃወም እና እንደዚህ አይነት የክፋት ድርጊቶችን እና መድልዎን ማጋለጥ አለበት

ዛሬ ጌልማ አባል ይሁኑ

የጌዴኦ ዞንን ዘላቂ ልማት ለማምጣት ከእኛ ጋር ይተባበሩ

ለመመዝገብ የሚከተሉትን ያግኙ፡

ስልክ፡ +251-46-331-4375

ኢሜይል፡ membership@gda.et